የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 103:11-12

መዝሙር 103:11-12 NASV

ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፣ እንዲሁ ለሚፈሩት ምሕረቱ ታላቅ ናት። ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፣ መተላለፋችንን በዚያው መጠን ከእኛ አስወገደ።