እግዚአብሔር እኔን የሚወደኝ ለምንድን ነው?
5 ቀናት
ጥያቄዎች: ወደ እግዚአብሔር ሲመጣ ሁላችንም ጥያቄ አለን. በዚህ በንፅፅር የተመሰረተ ባሕላችን ላይ ራሳችንን ሥንጠይቅ የምናገግኘው አንዳንዱ "እግዚአብሔር እኔን የሚወደኝ ለምንድን ነው?" ወይም "እንዴት ሊወደኝ ይችላል?" ይሆናሉ:: በዚህ እቅድ ዉስጥ በጠቅላላው 26 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ላይ ያቶኩራሉ -- እያንዳንዳቸውም እግዚአብሔር ለእርስዎ ያለዉን ያልተወሰነ ፍቅር እውነታነት ያያሉ::
ይህንን ብጁ የንባብ ዕቅድ ለማጋራታቸው የግሎ መጽሐፍ ቅዱስ ሰሪዎችን የሆኑትን ኢመርሰን ዲጂታንን ማመስገን እንፈልጋለን
የ Glo መጽሐፍ ቅዱስ በመጠቀም ይህን የፕሮጀክት ዕቅድ በቀላሉ መቀየር እና እንደነዚህ ያሉትን ተጨማሪ ብዙ ነገሮችን መፍጠር ይችላሉ.
ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ www.globible.com ን ይጎብኙ
ስለ አሳታሚው