የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሉቃስ 2:4-6

ሉቃስ 2:4-6 NASV

ዮሴፍም ከዳዊት ቤትና ወገን ስለ ነበረ፣ በገሊላ አውራጃ ከምትገኘው ከናዝሬት ከተማ ተነሥቶ የዳዊት ከተማ ወደ ሆነችው፣ ቤተ ልሔም ወደምትባል ከተማ ወደ ይሁዳ ወጣ። ወደዚያም ለመመዝገብ የተጓዘው፣ የመውለጃ ጊዜዋ ከተቃረበው ከዕጮኛው ከማርያም ጋር ነበር። በዚያም እንዳሉ የምትወልድበት ጊዜ ደረሰ፤

Free Reading Plans and Devotionals related to ሉቃስ 2:4-6