ኢዮብ 3:24-26

ኢዮብ 3:24-26 NASV

ትካዜ ምግብ ሆኖኛልና፤ የሥቃይ ጩኸቴም እንደ ውሃ ይፈስሳል። የፈራሁት ነገር መጥቶብኛል፤ የደነገጥሁበትም ደርሶብኛል። ሰላም የለኝም፤ ርጋታም የለኝም፤ ሁከት እንጂ ዕረፍት የለኝም።”