የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሐዋርያት ሥራ 4:29-30

ሐዋርያት ሥራ 4:29-30 NASV

አሁንም ጌታ ሆይ፤ ዛቻቸውን ተመልከት፤ ባሮችህም ቃልህን በፍጹም ድፍረት መናገር እንዲችሉ አድርጋቸው። ለመፈወስ እጅህን ዘርጋ፤ በቅዱሱ ብላቴናህም በኢየሱስ ስም ድንቅና ታምራት አድርግ።”