በቶሎ ወደ እኔ ለመምጣት የተቻለህን ሁሉ አድርግ፤ ዴማስ ይህን ዓለም ወድዶ፣ ትቶኝ ወደ ተሰሎንቄ ሄዷልና። ቄርቂስ ወደ ገላትያ፣ ቲቶ ወደ ድልማጥያ ሄደዋል፤ ከእኔ ጋራ ያለው ሉቃስ ብቻ ነው። ማርቆስ በአገልግሎቴ ስለሚረዳኝ ከአንተ ጋራ ይዘኸው ና። ቲኪቆስን ወደ ኤፌሶን ልኬዋለሁ። ስትመጣ በጢሮአዳ ከአክርጳ ዘንድ የተውሁትን በርኖስ፣ ጥቅልል መጻሕፍቱን፣ በተለይም የብራና መጻሕፍቱን አምጣልኝ።
2 ጢሞቴዎስ 4 ያንብቡ
ያዳምጡ 2 ጢሞቴዎስ 4
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: 2 ጢሞቴዎስ 4:9-13
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች