1
መዝሙረ ዳዊት 106:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 106:3
ከምሥራቅና ከምዕራብ፥ ከመስዕና ከባሕር፥ ከየሀገሩ ሰበሰባቸው።
3
መዝሙረ ዳዊት 106:4-5
ውኃ በሌለበት ምድረ በዳ ተቅበዘበዙ፤ የሚኖሩበትንም ከተማ መንገድ አላገኙም። ተራቡ፥ ተጠሙም፥ ሰውነታቸውም በላያቸው አለቀች።
Home
Bible
Plans
Videos