1
መዝሙረ ዳዊት 105:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ቸር ነውና፥ ምሕረቱም ለዘለዓለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 105:4
አቤቱ፥ ሕዝብህን በይቅርታህ ዐስበን፥ በማዳንህም ይቅር በለን፤
3
መዝሙረ ዳዊት 105:3
ፍርድን የሚጠብቁ፥ ጽድቅንም ሁልጊዜ የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው።
4
መዝሙረ ዳዊት 105:2
የእግዚአብሔርን ኀይል ማን ይናገራል? ምስጋናውንስ ሁሉ ይሰማ ዘንድ ማን ያደርጋል?
Home
Bible
Plans
Videos