1
መዝሙረ ዳዊት 102:2
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ነፍሴ እግዚአብሔርን ታመሰግነዋለች፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትረሳም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 102:1
ነፍሴ፥ እግዚአብሔርን ታመሰግነዋለች። አጥንቶቼም ሁሉ የተቀደሰ ስሙን።
3
መዝሙረ ዳዊት 102:12
ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፥ እንዲሁ ኀጢአታችንን ከእኛ አራቀ።
4
መዝሙረ ዳዊት 102:17
የእግዚአብሔር ይቅርታው ግን ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤
Home
Bible
Plans
Videos