1
መዝሙረ ዳዊት 101:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዘመኔ እንደ ጢስ አልቋልና፥ አጥንቶቼም እንደ ሣር ደርቀዋልና።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 101:2
በመከራዬ ቀን ፊትህን ከእኔ አትመልስ፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤ በጠራሁህ ቀን ፈጥነህ ስማኝ።
3
መዝሙረ ዳዊት 101:6
እንደ ሜዳ አህያ ሆንኹ፤ ሌሊት በወና ቤት እንዳለ እንደ ጕጕት ሆንሁ።
Home
Bible
Plans
Videos