1
መዝሙረ ዳዊት 100:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ባልንጀራውን በስውር የሚያማን እርሱን አሳደድሁ፤ በዐይኑ ትዕቢተኛ የሆነውና ልቡ የሚሳሳው ከእኔ ጋር አይተባበርም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 100:4
ጠማማ ልብም አልተከተለኝም፤ ክፉ ከእኔ በራቀ ጊዜ አላወቅሁም።
3
መዝሙረ ዳዊት 100:2
እዘምራለሁ፥ ንጹሕ መንገድንም አስተውላለሁ፤ ወደ እኔ መቼ ትመጣለህ? በቤቴ መካከል በልቤ ቅንነት እሄዳለሁ።
4
መዝሙረ ዳዊት 100:3
በዐይኔ ፊት ክፉ ነገርን አላኖርሁም፤ ዐመፃ የሚያደርጉትን ጠላሁ።
Home
Bible
Plans
Videos