1
መጽሐፈ ኢዮብ 22:21-22
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“አሁንም መታገሥ ትችል እንደ ሆነ፥ ፍሬህም ይበጅ እንደ ሆነ እስኪ ጽኑ ሁን። ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፤
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 22:27
ወደ እርሱም ትጸልያለህ፥ እርሱም ይሰማሃል፤ ስእለትህንም ይሰጠሃል።
3
መጽሐፈ ኢዮብ 22:23
ብትመለስ፥ በእግዚአብሔርም ፊት ራስህን ብታዋርድ፥ ኀጢአትንም ከልብህ ብታርቅ፥
Home
Bible
Plans
Videos