1
መጽሐፈ ኢዮብ 17:9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ነገር ግን ወደ መንገዴ እንደ ምመለስ እተማመናለሁ፤ እጆችም የነጹ ናቸውና፤ ደስታዬን አገኛታለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 17:3
ከእኔ ጋር አጋና የሚማታ ማን ነው?
3
መጽሐፈ ኢዮብ 17:1
ነፍሴን የሚያወጣት ያስጨንቀኛል መቃብርንም እመኘዋለሁ፤ ግን አላገኘውም፤
4
መጽሐፈ ኢዮብ 17:11-12
“ዘመኖች በጩኸት አለቁ፤ የልቤ ሥርም ተቈረጠ። ቀኑ ሌሊት ሆነብኝ። ከጨለማውም የተነሣ ብርሃኑ አጭር ነው።
Home
Bible
Plans
Videos