1
መጽሐፈ ኢዮብ 16:19
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
መሬት ሥጋዬን ይሸፍነው ይሆን? ደሜስ ይፈስስ ይሆን? የምጮህበትስ ቦታ አላገኝ ይሆን?
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 16:20-21
“አሁንም፥ እነሆ፥ ምስክሬ በሰማይ አለ፤ የሚያውቅልኝም በአርያም ነው። ጸሎቴ ወደ እግዚአብሔር ትድረስ፥ ዐይኔም በፊቱ እንባ ታፍስስ።
Home
Bible
Plans
Videos