1
መዝሙረ ዳዊት 136:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 136:26
የሰማይን አምላክ አመስግኑ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና።
3
መዝሙረ ዳዊት 136:2
የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና።
4
መዝሙረ ዳዊት 136:3
የጌቶችን ጌታ አመስግኑ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥
Home
Bible
Plans
Videos