1
መዝሙረ ዳዊት 135:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በሰማይና በምድር በባሕርና በጥልቆች ሁሉ፥ ጌታ የወደደውን ሁሉ አደረገ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 135:3
ጌታ ቸር ነውና ጌታን አመስግኑ፥ ለስሙ ዘምሩ፥ መልካም ነውና፥
3
መዝሙረ ዳዊት 135:13
አቤቱ፥ ስምህ ለዘለዓለም ነው፥ ዝክርህም ለልጅ ልጅ ነው፥
Home
Bible
Plans
Videos