1
መጽሐፈ ምሳሌ 27:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ብረት ብረትን ይስለዋል፥ ሰውም ባልንጀራውን እንዲሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ምሳሌ 27:1
ቀኑ ምን እንደሚያመጣ አታውቅምና ነገ በሚሆነው አትመካ።
3
መጽሐፈ ምሳሌ 27:6
የወዳጅ ማቁሰል ለክፉ አይሰጥም፥ የጠላት መሳም ግን የውሸት ነው።
4
መጽሐፈ ምሳሌ 27:19
ውኃ ፊትን እንደሚያሳይ፥ እንዲሁ የሰው ልብ ለሰው ይታያል።
5
መጽሐፈ ምሳሌ 27:2
ሌላ ያመስግንህ እንጂ ከአንተ አፍ አይውጣ፥ ባዕድ ሰው እንጂ ከንፈርህ አይሁን።
6
መጽሐፈ ምሳሌ 27:5
ግልጽ ተግሣጽ ከተሰወረ ፍቅር ይሻላል።
7
መጽሐፈ ምሳሌ 27:15
በዝናብ ቀን የሚያንጠባጥብ ቤትና ጠበኛ ሴት አንድ ናቸው፥
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች