1
መጽሐፈ ኢዮብ 11:18
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ተስፋም ስላለህ ተማምነህ ትቀመጣለህ፥ በዙሪያህ ትመለከታለህ፥ በደኅንነትም ታርፋለህ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 11:13-14-15
“አንተ ልብህን ቅን ብታደርግ፥ እጆችህን ወደ እርሱ ትዘረጋለህ፥ በእጅህ በደል ቢኖር አርቀው፥ በድንኳንህም ኃጢአት አይኑር፥ በዚያን ጊዜ በእውነት ፊትህን ያለ ነውር ታነሣለህ፥ ትበረታለህ፥ አትፈራምም።
3
መጽሐፈ ኢዮብ 11:16-17
መከራህንም ትረሳለህ፥ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ። ሕይወትህ ከቀትር ይልቅ ያበራል፥ ጨለማም ቢሆን እንደ ጥዋት ይሆናል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች