መጽሐፈ ኢዮብ 11:18

መጽሐፈ ኢዮብ 11:18 መቅካእኤ

ተስፋም ስላለህ ተማምነህ ትቀመጣለህ፥ በዙሪያህ ትመለከታለህ፥ በደኅንነትም ታርፋለህ።