1
2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:3
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አምላኬ የምደገፍበት፥ ዐለቴ፥ ጋሻዬና የመዳኔ ቀንድ ነው። እርሱም ጠንካራ ምሽጌ፥ መጠጊያና አዳኜ ነው፤ አንተ ከጨካኞች ታድነኛለህ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:31
የአምላክ መንገዱ ፍጹም ነው፤ የጌታም ቃል የጠራ ነው፤ ለሚታመኑበትም ሁሉ ጋሻ ነው፤
3
2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:2
እንዲህም አለ፤ ጌታ ዐለቴ ዐምባዬና ታዳጊዬ ነው፤
4
2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:33
ኃይልን የሚያስታጥቀኝ፥ መንገዴንም የሚያቀና እግዚአብሔር ነው።
5
2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:29
ጌታ ሆይ፤ አንተ መብራቴ ነህ፤ ጌታም ጨለማዬን ያበራል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች