2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:3

2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 22:3 መቅካእኤ

አምላኬ የምደገፍበት፥ ዐለቴ፥ ጋሻዬና የመዳኔ ቀንድ ነው። እርሱም ጠንካራ ምሽጌ፥ መጠጊያና አዳኜ ነው፤ አንተ ከጨካኞች ታድነኛለህ።