1
2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሕዝቅያስ በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር ተማመነ፤ ከእርሱ በፊትም ሆነ ከእርሱ ወዲህ እርሱን የመሰለ ሌላ ንጉሥ በይሁዳ አልተነሣም፤
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:6
ሕዝቅያስ ለእግዚአብሔር ታማኝ ስለ ሆነ ከእርሱ መንገድ የራቀበት ጊዜ የለም፤ እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጣቸውን ትእዛዞች ሁሉ በጥንቃቄ ይፈጽም ነበር።
3
2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:7
ስለዚህም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ሆኖ ስለሚረዳው የሚሠራው ሁሉ በተቃና ሁኔታ ይከናወንለት ነበር፤ ሕዝቅያስ በአሦር ንጉሠ ነገሥት ላይ ዐምፆ ለእርሱ መገዛትን አሻፈረኝ አለ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች