2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:6

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:6 መቅካእኤ

ሕዝቅያስ ለእግዚአብሔር ታማኝ ስለ ሆነ ከእርሱ መንገድ የራቀበት ጊዜ የለም፤ እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጣቸውን ትእዛዞች ሁሉ በጥንቃቄ ይፈጽም ነበር።