1
2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 18:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሚክያስም፦ “በሕያው ጌታ እምላለሁ! አምላኬ የሚለውን እርሱን እናገራለሁ” አለ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 18:22
እንግዲህ አሁን፥ እነሆ፥ ጌታ በእነዚህ በነቢያትህ አፍ ሐሰተኛ መንፈስን አኑሮአል፤ ጌታም በአንተ ላይ ክፉ ተናግሮብሃል።’”
3
2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 18:20
መንፈስም መጣ፥ በጌታም ፊት ቆሞ፦ ‘እኔ አታልልዋለሁ’ አለ። ጌታም፦ ‘በምን ዓይነት መንገድ?’ አለው።
4
2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 18:19
ጌታም እንዲህ አለ፦ ‘ወጥቶ በሬማት ዘገለዓድ እንዲወድቅ የእስራኤልን ንጉሥ አክዓብን ያታለለው ማን ነው?’ አንዱም እንደዚህ፥ ሌላውም እንደዚያ ያለ ነገር ተናገረ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች