2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 18:19

2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 18:19 መቅካእኤ

ጌታም እንዲህ አለ፦ ‘ወጥቶ በሬማት ዘገለዓድ እንዲወድቅ የእስራኤልን ንጉሥ አክዓብን ያታለለው ማን ነው?’ አንዱም እንደዚህ፥ ሌላውም እንደዚያ ያለ ነገር ተናገረ።