2 ዜና መዋዕል 18:13
2 ዜና መዋዕል 18:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሚክያስም፥ “ሕያው እግዚአብሔርን! አምላኬ የሚለውን እርሱን እናገራለሁ” አለ።
Share
2 ዜና መዋዕል 18 ያንብቡ2 ዜና መዋዕል 18:13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሚካያ ግን፣ “ሕያው እግዚአብሔርን! አምላኬ የሚለውን ብቻ እናገራለሁ” አለ።
Share
2 ዜና መዋዕል 18 ያንብቡ2 ዜና መዋዕል 18:13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሚክያስም “ሕያው እግዚአብሔርን! አምላኬ የሚለውን እርሱን እናገራለሁ” አለ።
Share
2 ዜና መዋዕል 18 ያንብቡ