1
መጽሐፈ ኢዮብ 33:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ሰው አያስተውልም እንጂ እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይናገራል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 33:15-18
በሌሊት ሰዎች በአልጋ ላይ ተኝተው አፍላ እንቅልፍ ይዞአቸው ሳለ፥ እግዚአብሔር በሕልምና በራእይ ይናገራል። በዚያም ጊዜ ሰዎች ቃሉን እንዲሰሙ ያደርጋል፤ በሚሰጣቸውም ማስጠንቀቂያ ያስደነግጣቸዋል። በዚህ ዐይነት ሰዎች ኃጢአት ከመሥራት እንዲቈጠቡ ያደርጋል፤ ትዕቢትንም ከእነርሱ ያስወግዳል። ሕይወታቸውንም ከጥፋት ይጠብቃል፤ ከሞት መቅሠፍትም ይታደጋቸዋል።
Home
Bible
Plans
Videos