1
አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 4:29
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ለሰሎሞን እጅግ አስደናቂ የሆነ ጥበብንና አስተዋይነትን እንዲሁም ወሰን የማይገኝለትን ዕውቀት ሰጠው፤
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 4:34
በመላው ዓለም የሚገኙ ነገሥታት ስለ ሰሎሞን ጥበብ ሰምተው የእርሱን ጥበብ ያዳምጡ ዘንድ መልእክተኞቻቸውን ይልኩ ነበር።
Home
Bible
Plans
Videos