← እቅዶች
ከ ዘፍጥረት 30ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች

መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ጥር)
31 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል አንድ :ይህ ዕቅድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት አንድላይ ያደርጋል:: በእያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል:: በአንድ ቀን ከ20 ደቂቃዎች ባነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን የአዲስ ኪዳንን እና የተበታተኑ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፎችን ያካትታል:: ክፍል 1 የ ሉቃስ ሀዋርያት ስራ ዳንኤል እና ዘፍጥረት መፅሀፍትን አካቶ ይዙዋል::