← እቅዶች
ከ ሐዋርያት ሥራ 3ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች

የሐዋርያት ሥራ፡-
28 ቀናት
በሐዋርያት ሥራ ውስጥ ያለው ይህ የምዕራፍ-ቀን የንባብ እቅድ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ካረገ በኋላ ያደረጉትን ጉዞ ይከተላል። ቤተ ክርስቲያን እንዴት እንደተወለደች፣ የእግዚአብሔር ሕዝብ በመንፈሱ እንዴት ኃይል እንደተሰጠው፣ የኢየሱስ ተከታዮች ፈተናዎችንና ስደትን እንዴት እንደታገሡ፣ እና ምን ያህል ሰዎች የእግዚአብሔርን ፍቅር ምሥራች ለመስማት እንደመጡ እወቅ። ይህ እቅድ የተዘጋጀው በYouVersion ነው።

መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ጥር)
31 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል አንድ :ይህ ዕቅድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት አንድላይ ያደርጋል:: በእያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል:: በአንድ ቀን ከ20 ደቂቃዎች ባነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን የአዲስ ኪዳንን እና የተበታተኑ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፎችን ያካትታል:: ክፍል 1 የ ሉቃስ ሀዋርያት ስራ ዳንኤል እና ዘፍጥረት መፅሀፍትን አካቶ ይዙዋል::