የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:33

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:33 አማ2000

“በስ​ውር ቦታ ወይም ከዕ​ን​ቅብ በታች ሊያ​ኖ​ራት መብ​ራ​ትን የሚ​ያ​በራ የለም፤ የሚ​መ​ላ​ለሱ ሁሉ ብር​ሃ​ንን ያዩ ዘንድ በመ​ቅ​ረ​ዝዋ ላይ ያኖ​ራ​ታል እንጂ።