1
የማርቆስ ወንጌል 5:34
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እርሱም “ልጄ ሆይ! እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ፤ ከሥቃይሽም ተፈወሽ፤” አላት።
Vergelyk
Verken የማርቆስ ወንጌል 5:34
2
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
ከዐሥራ ሁለት ዓመትም ጀምሮ ደም የሚፈሳት ሴት ነበረች፤ ከብዙ ባለ መድኃኒቶችም ብዙ ተሠቃየች፤ ገንዘብዋንም ሁሉ ከስራ ባሰባት እንጂ ምንም አልተጠቀመችም፤
Verken የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
3
የማርቆስ ወንጌል 5:29
ወዲያውም የደምዋ ምንጭ ደረቀ፤ ከሥቃይዋም እንደዳነች በሰውነትዋ አወቀች።
Verken የማርቆስ ወንጌል 5:29
4
የማርቆስ ወንጌል 5:41
የብላቴናይቱንም እጅ ይዞ “ጣሊታ ቁሚ!” አላት፤ ፍችውም “አንቺ ብላቴና ተነሽ እልሻለሁ!” ነው።
Verken የማርቆስ ወንጌል 5:41
5
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
እርሱም ገና ሲናገር ከምኵራብ አለቃው ቤት ዘንድ የመጡት “ልጅህ ሞታለች፤ ስለ ምን መምህሩን አሁን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን የተናገሩትን ቃል አድምጦ ለምኵራቡ አለቃ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ፤” አለው።
Verken የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
6
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
“አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ፤” ብሎት ነበርና። “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው። “ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው፤” አለው፤
Verken የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's