1
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ነቅቶም ነፋሱን ገሠጸው፤ ባሕሩንም “ዝም በል፤ ፀጥ በል፤” አለው። ነፋሱም ተወ ታላቅ ፀጥታም ሆነ። “እንዲህ የምትፈሩ ስለ ምን ነው? እንዴትስ እምነት የላችሁም?” አላቸው።
Vergelyk
Verken የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
2
የማርቆስ ወንጌል 4:41
እጅግም ፈሩና “እንግዲህ ነፋስም ባሕርም የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው?” ተባባሉ።
Verken የማርቆስ ወንጌል 4:41
3
የማርቆስ ወንጌል 4:38
እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም “መምህር ሆይ! ስንጠፋ አይገድህምን?” አሉት።
Verken የማርቆስ ወንጌል 4:38
4
የማርቆስ ወንጌል 4:24
አላቸውም “ምን እንድትሰሙ ተጠበቁ። በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል፤ ለእናንተም ይጨመርላችኋል።
Verken የማርቆስ ወንጌል 4:24
5
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
እርሱም አለ፤ “በምድር ዘርን እንደሚዘራ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት እንደዚህ ናት፤ ሌሊትና ቀን ይተኛልም፤ ይነሣልም፤ እርሱም እንዴት እንደሚሆን ሳያውቅ ዘሩ ይበቅላል፤ ያድግማል።
Verken የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
6
የማርቆስ ወንጌል 4:23
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።”
Verken የማርቆስ ወንጌል 4:23
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's