1
የሉቃስ ወንጌል 12:40
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እናንተም ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፤ የሰው ልጅ ባልጠረጠራችሁበት ሰዓት ይመጣልና።”
Vergelyk
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:40
2
የሉቃስ ወንጌል 12:31
ነገር ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቅ ሹ፤ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:31
3
የሉቃስ ወንጌል 12:15
“ዕወቁ፤ ከቅሚያም ሁሉ ተጠበቁ፤ ሰው የሚድን ገንዘብ በማብዛት አይደለምና” አላቸው።
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:15
4
የሉቃስ ወንጌል 12:34
መዝገባችሁ ካለበት ልባችሁ በዚያ ይኖራልና።
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:34
5
የሉቃስ ወንጌል 12:25
ከእናንተስ ዐስቦ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚቻለው ማነው?
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:25
6
የሉቃስ ወንጌል 12:22
ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አላቸው፥ “ስለዚህ እላችህዋለሁ፤ ለነፍሳችሁ ስለምትበሉትና ስለምትጠጡት፥ ለሰውነታችሁም ስለምትለብሱት አትጨነቁ።
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:22
7
የሉቃስ ወንጌል 12:7
የእናንተስ የራስ ጠጕራችሁ ሁሉ የተቈጠረ ነው፤ እንግዲህ አትፍሩ፤ ከብዙ ወፎች እናንተ ትበልጣላችሁና።
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:7
8
የሉቃስ ወንጌል 12:32
“አንተ ታናሽ መንጋ፥ አትፍራ፤ አባታችሁ መንግሥቱን ሊሰጣችሁ ወዶአልና።
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:32
9
የሉቃስ ወንጌል 12:24
የማይዘሩትንና የማያጭዱትን፥ ጎተራና ጕድጓድ የሌላቸውን የቍራዎችን ጫጭቶች ተመልከቱ፤ እግዚአብሔር ግን ይመግባቸዋል፤ እንግዲህ እናንተ ከወፎች እንዴት እጅግ አትበልጡም?
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:24
10
የሉቃስ ወንጌል 12:29
እናንተም የምትበሉትንና የምትጠጡትን አትፈልጉ፤ ወዲያና ወዲህም አትበሉ፤ አትጨነቁለትም።
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:29
11
የሉቃስ ወንጌል 12:28
እነሆ፥ ዛሬ ያለውን፥ ነገም ወደ እሳት የሚጣለውን የአበባ አገዳ እግዚአብሔር እንዲህ የሚያደርገው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፥ ለእናንተማ እንዴት አብልጦ አያደርግላችሁ?
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:28
12
የሉቃስ ወንጌል 12:2
የማይገለጥ የተሰወረ፥ የማይታይም የተሸሸገ የለምና።
Verken የሉቃስ ወንጌል 12:2
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's