የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20

የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20 አማ05

ደቀ መዛሙርቱ አምስት ወይም ስድስት ኪሎ ሜትር ያኽል እየቀዘፉ ከተጓዙ በኋላ ኢየሱስ በባሕሩ ላይ እየተራመደ ወደ ጀልባዋ ሲቀርብ አይተው ፈሩ። እርሱ ግን “እኔ ነኝ! አትፍሩ!” አላቸው።

Àwọn Fídíò tó Jẹmọ́ ọ