1
የዮሐንስ ወንጌል 4:24
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።
Karşılaştır
የዮሐንስ ወንጌል 4:24 keşfedin
2
የዮሐንስ ወንጌል 4:23
ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤
የዮሐንስ ወንጌል 4:23 keşfedin
3
የዮሐንስ ወንጌል 4:14
እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 4:14 keşfedin
4
የዮሐንስ ወንጌል 4:10
ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ ወኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 4:10 keşfedin
5
የዮሐንስ ወንጌል 4:34
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 4:34 keşfedin
6
የዮሐንስ ወንጌል 4:11
ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ መቅጃ የለህም ጕድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውኃ ከወዴት ታገኛለህ?
የዮሐንስ ወንጌል 4:11 keşfedin
7
የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26
ሴቲቱ፦ ክርስቶስ የሚባል መሲሕ እንዲመጣ አውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ይነግረናል አለችው። ኢየሱስ፦ የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26 keşfedin
8
የዮሐንስ ወንጌል 4:29
ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እንጃ እርሱ ክርስቶስ ይሆንን? አለች።
የዮሐንስ ወንጌል 4:29 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar