1
የዮሐንስ ወንጌል 3:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
Karşılaştır
የዮሐንስ ወንጌል 3:16 keşfedin
2
የዮሐንስ ወንጌል 3:17
ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
የዮሐንስ ወንጌል 3:17 keşfedin
3
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
ኢየሱስም መልሶ፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:3 keşfedin
4
የዮሐንስ ወንጌል 3:18
በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:18 keşfedin
5
የዮሐንስ ወንጌል 3:19
ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:19 keşfedin
6
የዮሐንስ ወንጌል 3:30
እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:30 keşfedin
7
የዮሐንስ ወንጌል 3:20
ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
የዮሐንስ ወንጌል 3:20 keşfedin
8
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:36 keşfedin
9
የዮሐንስ ወንጌል 3:14-15
ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:14-15 keşfedin
10
የዮሐንስ ወንጌል 3:35
አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:35 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar