1
የዮሐንስ ወንጌል 18:36
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ኢየሱስ “የእኔ መንግሥት ከዚህ ዓለም አይደለችም፤ መንግሥቴ ከዚህ ዓለም ብትሆን ኖሮ በአይሁድ ባለሥልጣኖች እጅ እንዳልወድቅ ሎሌዎቼ በተዋጉልኝ ነበር፤ መንግሥቴ ግን ከዚህ ዓለም አይደለችም” ሲል መለሰ።
Karşılaştır
የዮሐንስ ወንጌል 18:36 keşfedin
2
የዮሐንስ ወንጌል 18:11
ኢየሱስ ግን ጴጥሮስን፥ “ሰይፍህን ወደ አፎቱ ክተተው፤ አብ የሰጠኝን የመከራ ጽዋ የማልጠጣው ይመስልሃልን?” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 18:11 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar