1
የዮሐንስ ወንጌል 17:17
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
Karşılaştır
የዮሐንስ ወንጌል 17:17 keşfedin
2
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
የዘለዓለም ሕይወትም አንተ ብቻ እውነተኛውን አምላክና የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 17:3 keşfedin
3
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
“በእነርሱ ቃል አማካይነት በእኔ ስለሚያምኑትም እለምናለሁ እንጂ ለእነርሱ ብቻ አለምንም። እኔም የምለምነው ሁሉም አንድ እንዲሆኑ ነው፤ እንዲሁም አባት ሆይ! አንተ በእኔ እንዳለህ፥ እኔም በአንተ እንዳለሁ፥ እነርሱም በእኛ እንዲኖሩ ነው፤ አንተ እንደ ላክኸኝም ዓለም እንዲያምን ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21 keşfedin
4
የዮሐንስ ወንጌል 17:15
ከክፉው እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም ውጪ እንድትወስዳቸው አለምንም።
የዮሐንስ ወንጌል 17:15 keşfedin
5
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
እኛ አንድ እንደ ሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ ለእኔ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ። እኔ የምለምነው እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ እንደ ሆንክ እነርሱም በፍጹም አንድ እንዲሆኑ ነው፤ እንዲሁም እኔን እንደ ላክኸኝና እኔን በወደድከኝ መጠን እነርሱንም እንደ ወደድካቸው ዓለም እንዲያውቅ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar