1
የዮሐንስ ወንጌል 4:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባል።”
Муқоиса
Explore የዮሐንስ ወንጌል 4:24
2
የዮሐንስ ወንጌል 4:23
ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል፤ ይኸውም አሁን ነው፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤
Explore የዮሐንስ ወንጌል 4:23
3
የዮሐንስ ወንጌል 4:14
እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘለዓለም አይጠማም፤ እኔ የምሰጠው ውሃ በእርሱ ውስጥ ለዘለዓለም ሕይወት የሚፈልቅ የውሃ ምንጭ ይሆናል እንጂ፤” አላት።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 4:14
4
የዮሐንስ ወንጌል 4:10
ኢየሱስ መልሶ “የእግዚአብሔርን ስጦታና ‘ወሃ አጠጪኝ’ የሚልሽ ማን መሆኑን ብታውቂ ኖሮ፥ አንቺ በለመንሽው ነበር፤ የሕይወትም ውሃ በሰጠሽ ነበር፤” አላት።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 4:10
5
የዮሐንስ ወንጌል 4:34
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው “የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ ማድረግ፥ ሥራውንም መፈጸም ነው።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 4:34
6
የዮሐንስ ወንጌል 4:11
ሴቲቱ “ጌታ ሆይ! መቅጃ የለህም፤ ጉድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውሃ ከወዴት ታገኛለህ?
Explore የዮሐንስ ወንጌል 4:11
7
የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26
ሴቲቱ “ክርስቶስ የሚባል መሢሕ እንደሚመጣ አውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ይነግረናል፤” አለችው። ኢየሱስ “የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ፤” አላት።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26
8
የዮሐንስ ወንጌል 4:29
“ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እንጃ እርሱ ክርስቶስ ይሆንን?” አለች።
Explore የዮሐንስ ወንጌል 4:29
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео