1
ኦሪት ዘፍጥረት 29:20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ያዕቆብም ስለ ራሔል ሰባት ዓመት ተገዛ፤ እርስዋንም ይወድዳት ስለነበረ በእርሱ ዘንድ ጥቂት ቀን ሆነለት።
Yenzanisa
Ongorora {{vhesi}}
2
ኦሪት ዘፍጥረት 29:31
እግዚአብሔርም ልያ የተጠላች መሆንዋን በአየ ጊዜ ማኅፀንዋን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መካን ነበረች።
Pekutangira
Bhaibheri
Zvirongwa
Mavideo