Logotipo da YouVersion
Ícone de Pesquisa

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 6:19-20

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 6:19-20 አማ2000

ሃያ አም​ስት ወይም ሠላሳ ምዕ​ራፍ ያህል ከሄዱ በኋላ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስን በባ​ሕር ላይ ሲሄድ አዩት፤ ወደ ታን​ኳዉ በቀ​ረበ ጊዜም ፈሩ። እር​ሱም፥ “እኔ ነኝ፤ አት​ፍሩ” አላ​ቸው።