1
የዮሐንስ ወንጌል 18:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ኢየሱስም መልሶ፦ “መንግሥቴ ከዚህ ዓለም አይደለችም፤ መንግሥቴስ ከዚህ ዓለም ብትሆን፥ ወደ አይሁድ እንዳልሰጥ ሎሌዎቼ ይዋጉልኝ ነበር፤ አሁን ግን መንግሥቴ ከዚህ አይደለችም” አለው።
Porównaj
Przeglądaj የዮሐንስ ወንጌል 18:36
2
የዮሐንስ ወንጌል 18:11
ኢየሱስም ጴጥሮስን፦ “ሰይፍህን ወደ ሰገባው ክተተው፤ አብ የሰጠኝን ጽዋ አልጠጣምን?” አለው።
Przeglądaj የዮሐንስ ወንጌል 18:11
Strona główna
Biblia
Plany
Nagrania wideo