1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ወስዶታልና።
Porównaj
Przeglądaj ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ማቱሳላንም ከወለደ በኍላ የኖረው ሁለት መቶ ዓመት ሆነ ወለደ።
Przeglądaj ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የአዳም የትውልዱ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን በእግዚአብሔር ምሳሌ አደረገው፤
Przeglądaj ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸውም። ስማቸውንም በፈጠረበት ቀን አዳም ብሎ ጠራቸው።
Przeglądaj ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
Strona główna
Biblia
Plany
Nagrania wideo