1
የማርቆስ ወንጌል 16:15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እንዲህም አላቸው “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
Compare
የማርቆስ ወንጌል 16:15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የማርቆስ ወንጌል 16:17-18
ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፤የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጐዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ፤ እነርሱም ይድናሉ።
የማርቆስ ወንጌል 16:17-18ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የማርቆስ ወንጌል 16:16
ያመነ የተጠመቀም ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
የማርቆስ ወንጌል 16:16ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የማርቆስ ወንጌል 16:20
እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፤ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 16:20ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የማርቆስ ወንጌል 16:6
እርሱ ግን “አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፤ በዚህ የለም፤ እነሆ፥ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።
የማርቆስ ወንጌል 16:6ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የማርቆስ ወንጌል 16:4-5
ድንጋዩ እጅግ ትልቅ ነበርና፤ አሻቅበውም አይተው ድንጋዩ ተንከባሎ እንደ ነበር ተመለከቱ። ወደ መቃብሩም ገብተው ነጭ ልብስ የተጐናጸፈ ጐልማሳ በቀኝ በኩል ተቀምጦ አዩና ደነገጡ።
የማርቆስ ወንጌል 16:4-5ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ