1
የማርቆስ ወንጌል 15:34
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ “ኤሎሄ! ኤሎሄ! ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም “አምላኬ! አምላኬ! ለምን ተውኸኝ?” ማለት ነው።
Compare
የማርቆስ ወንጌል 15:34ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የማርቆስ ወንጌል 15:39
በዚያም በአንጻሩ የቆመ የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን እንደ ሰጠ ባየ ጊዜ “ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ፤” አለ።
የማርቆስ ወንጌል 15:39ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የማርቆስ ወንጌል 15:38
የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ።
የማርቆስ ወንጌል 15:38ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የማርቆስ ወንጌል 15:37
ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱንም ሰጠ።
የማርቆስ ወንጌል 15:37ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የማርቆስ ወንጌል 15:33
ስድስት ሰዓትም በሆነ ጊዜ፥ እስከ ዘጠኝ ሰዓት በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
የማርቆስ ወንጌል 15:33ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የማርቆስ ወንጌል 15:15
ጲላጦስም የሕዝቡን ፈቃድ ሊያደርግ ወዶ በርባንን ፈታላቸው፤ ኢየሱስንም ገርፎ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠ።
የማርቆስ ወንጌል 15:15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ