YouVersion लोगो
खोज आइकन

የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40

የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40 መቅካእኤ

እናንተ መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤ በእነርሱም የዘለዓለም ሕይወት እንዳላችሁ ታስባላችሁና፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ ነገር ግን ሕይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም።