YouVersion Logo
Search Icon

ዘፍጥረት 1:26-27

Verse Images for ዘፍጥረት 1:26-27

ዘፍጥረት 1:26-27 - እግዚአብሔር (ኤሎሂም)፣ “ሰውን በመልካችን፣ በአምሳላችን እንሥራ፤ በባሕር ዓሦች፣ በሰማይ ወፎች፣ በከብቶች፣ በምድር ሁሉ ላይ፣ እንዲሁም በምድር በሚሳቡ ፍጡራን ሁሉ ላይ ሥልጣን ይኑራቸው” አለ።
ስለዚህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤
በእግዚአብሔር (ኤሎሂም) መልክ ፈጠረው፤
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።

YouVersion uses cookies to personalize your experience. By using our website, you accept our use of cookies as described in our Privacy Policy