1
ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ወስዶታልና።
तुलना
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 5:24
2
ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
ማቱሳላንም ከወለደ በኍላ የኖረው ሁለት መቶ ዓመት ሆነ ወለደ።
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 5:22
3
ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
የአዳም የትውልዱ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን በእግዚአብሔር ምሳሌ አደረገው፤
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 5:1
4
ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸውም። ስማቸውንም በፈጠረበት ቀን አዳም ብሎ ጠራቸው።
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 5:2
होम
बाइबल
भक्त्ति पाठहरू
भिडियोहरू