1
የሐዋርያት ሥራ 2:38
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ጴጥሮስም እንዲህ አላቸው፥ “ንስሓ ግቡ፤ ሁላችሁም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ ኀጢአታችሁም ይሰረይላችኋል፤ የመንፈስ ቅዱስንም ጸጋ ትቀበላላችሁ።
နှိုင်းယှဉ်
የሐዋርያት ሥራ 2:38ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የሐዋርያት ሥራ 2:42
በሐዋርያት ትምህርትና በአንድነት ማዕድን በመባረክ፥ በጸሎትም ጸንተው ይኖሩ ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 2:42ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የሐዋርያት ሥራ 2:4
ሁሉም መንፈስ ቅዱስን ተሞሉ፤ ይናገሩ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እንደ አደላቸው መጠንም እየራሳቸው በሀገሩ ሁሉ ቋንቋ ይናገሩ ጀመሩ።
የሐዋርያት ሥራ 2:4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የሐዋርያት ሥራ 2:2-4
ድንገትም እንደ ዐውሎ ነፋስ ድምፅ ያለ ከሰማይ ድምፅ መጣ፤ የነበሩበትንም ቤት ሞላው። እንደ እሳት የተከፋፈሉ የእሳት ላንቃዎችም ታዩአቸው፤ በሁሉም ላይ ተቀመጡባቸው። ሁሉም መንፈስ ቅዱስን ተሞሉ፤ ይናገሩ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እንደ አደላቸው መጠንም እየራሳቸው በሀገሩ ሁሉ ቋንቋ ይናገሩ ጀመሩ።
የሐዋርያት ሥራ 2:2-4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የሐዋርያት ሥራ 2:46-47
ሁልጊዜም አንድ ልብ ሆነው በቤተ መቅደስ ያገለግሉ ነበር፤ በቤትም ኅብስትን ይቈርሱ ነበር፤ በደስታና በልብ ቅንንነትም ምግባቸውን ይመገቡ ነበር። እግዚአብሔርንም ያመሰግኑ ነበር፤ በሕዝቡም ሁሉ ዘንድ መወደድ ነበራቸው፤ እግዚአብሔርም የሚድኑትን ዕለት ዕለት በእነርሱ ላይ ይጨምር ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 2:46-47ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የሐዋርያት ሥራ 2:17
በኋለኛዪቱ ቀን እንዲህ ይሆናል ይላል እግዚአብሔር፦ ሥጋን በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈስሳለሁ፤ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ ጐልማሶቻችሁ ራእይን ያያሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ።
የሐዋርያት ሥራ 2:17ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የሐዋርያት ሥራ 2:44-45
ያመኑትም ሁሉ በአንድነት ይኖሩ ነበር፤ ገንዘባቸውም ሁሉ በአንድነት ነበር። መሬታቸውንና ጥሪታቸውንም እየሸጡ ለእያንዳንዱ እንደሚያሻው ይሰጡ ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 2:44-45ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
የሐዋርያት ሥራ 2:21
የእግዚአብሔርንም ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።
የሐዋርያት ሥራ 2:21ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
9
የሐዋርያት ሥራ 2:20
የምትገለጠው ታላቅዋ የእግዚአብሔር ቀን ሳትመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ፥ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣል።
የሐዋርያት ሥራ 2:20ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
ကျမ်းစာ
အစီအစဉ်
ဗီဒီယို